BOOK REVIEWS – የመጽሐፍ ዳሰሳ በየዘሩት ሲያፈራ ላይ

BOOK REVIEWS – የመጽሐፍ ዳሰሳ በየዘሩት ሲያፈራ ላይ

Publication Date : 30/05/2023


Author(s) :

ABEBE ZEGEYE.


Volume/Issue :
Volume 12
,
Issue 1
(05 - 2023)



Abstract :

የዘሩት ሲያፈራ በሚል አርእስት የቀረበው የደራሲ ደመቀ ዘነበ መጽሀፍ በደርግ ዘመን የኩባ መንግስት ለኢትዮጵያ ያደረገውን አስተዋኦ የሚመለከት ነው። ይህ መጽሀፍ በዋነኛነት የኩባ መንግስት ለኢትዮጵያ ያደረግውን ድጋፍና በዘመኑ በኩባ የተማሩ ኢትዮጵያውያን የነበራቸውን የሀገር ፍቅር እንዲሁም ወደሀገራቸው ተመልሰው ያደረጉትን አስተዋፆ በስፋት ይገልፃል። ደራሲው ደመቀ ዘነበ ግለ ታሪካቸው ለትውልድ የሚጠቅም መሆኑን በማመን ተዳፍኖ እንዳይቀር በጽሑፍ ለማስተላለፍ መፈለጋቸውን ይገልፃሉ። የመጽሐፍ ዳሰሳው ዓላማም ይህንኑ እሳቤ ለማጠናከርና አንባቢው ተገቢውን ቁም ነገር እንዲቀስምበት ለማበረታታት ጭምር ነው። https://jaalhc.org/papers/volume-12/issue-1/book-reviews-የመጽሐፍ-ዳሰሳ-በየዘሩት-ሲያፈራ-ላይ/publications.html


No. of Downloads :

2